ዘዳግም 21:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም ብለው ይናገሩ፦ ‘እጆቻችን ደም አላፈሰሱም፤ ድርጊቱ ሲፈጸምም ዐይኖቻችን አላዩም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እንዲህም ብለው ይናገሩ፤ “እጆቻችን ደም አላፈሰሱም፤ ድርጊቱ ሲፈጸምም ዐይኖቻችን አላዩም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲህም ብለው መግለጫ ይስጡ፦ ‘እኛ ይህን ሰው አልገደልንም፤ ማን እንደ ገደለውም አላየንም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ‘እጆቻችን ይህን ደም አላፈሰሱም፤ ዐይኖቻችንም አላዩም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እጃችን ይህን ደም አላፈሰሰችም፥ ዓይናችንም አላየችም፤ ምዕራፉን ተመልከት |