ዘዳግም 14:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 “በውኆች ውስጥ ከሚኖሩት ሁሉ የምትበሉአቸው እነዚህ ናቸው፥ ክንፍና ቅርፊት ያላቸውን ትበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በውሃ ውስጥ ከሚኖሩት ፍጥረታት ሁሉ ክንፍና ቅርፊት ያለውን መብላት ትችላላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 “ከዓሣ ዐይነቶችም ክንፍና ቅርፊት ያላቸውን ሁሉ መብላት ትችላላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “በውኆች ውስጥ ከሚኖሩት ሁሉ የምትበሉአቸው እነዚህ ናቸው፤ ክንፍና ቅርፊትም ያላቸውን ትበላላችሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በውኆች ውስጥ ከሚኖሩት ሁሉ የምትበሉአቸው እነዚህ ናቸው፤ ክንፍና ቅርፊት ያላቸውን ትበላላችሁ። ምዕራፉን ተመልከት |