ቈላስይስ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የተወደደው ሐኪም ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የተወደደው ሐኪሙ ሉቃስ እንዲሁም ዴማስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የተወደደው ሐኪም ሉቃስና ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወዳጃችን ባለ መድኃኒቱ ሉቃስም ሰላም ብሎአችኋል፤ ዴማስም ሰላም ይላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ ዴማስም ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |