ቈላስይስ 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በላይ በሰማይ ስላለው አስቡ እንጂ በምድር ስላለው አታስቡ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ዘወትር በላይ በሰማይ ስላሉት ነገሮች አስቡ እንጂ በምድር ላይ ስላሉት ነገሮች አታስቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የላይኛውን አስቡ፤ በምድር ያለውንም አይደለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ምዕራፉን ተመልከት |