ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 በእነዚህ በወርቅና በብር በተለበጡ የእንጨት ጣዖቶች ቤተ መቅደስ ላይ እሳት ቢወድቅ፥ የጣዖቶቹ አገልጋዮች ሸሽተው ያመልጣሉ፤ እነርሱ ግን በእሳት ውስጥ እንደሚገኙ ምሰሶ በሙሉ ተቃጥለው ያልቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |