ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጣዖት ቤቱ እንደሚገኘው፥ ውስጡ በምስጥ እንደተበላው ግንድ ይመስላሉ፥ ከምድር የሚመጣው ምስጥ እነሱን፥ ልብሳቸውንም ይበላል፤ እነሱ አይሰሙትም። ምዕራፉን ተመልከት |