Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ባሮክ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 በመኖሪያቸው የቤተ መቅደሱ አቧራ ፊታቸውን ስለማያለብሰው ሁልጊዜም አቧራው ከፊታቸው ላይ መጠረግ አለበት። ጣዖቱ የአንድ አውራጃ ገዢ ሆኖ በትረ መንግሥትን ጨብጦ፥ ነገር ግን ሥልጣኑን የሚፈታተነውን ሰው በሞት መቅጣት የሚሳነውን ሰው ይመስላል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ባሮክ 6:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች