ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወርቁንና ብሩን በጠላቶቻቸው ቤት ለሚያገለግሉ ሴተኛ አዳሪዎችም እስከ መስጠት ይደርሳሉ፥ እነዚህን የብር፥ የወርቅና የእንጨት ጣዖቶች እንደ ሰዎች ያለብሷቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |