ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እግዚአብሔር እስራኤልን በደስታ፥ በክብሩ ብርሃን፥ ከእርሱ በሚመጣ በምሕረቱና በጽድቁ ይመራቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እግዚአብሔር እስራኤልን በደስታና፥ በክብሩ ብርሃን፥ በምሕረቱና ከእርሱ በሆነች በጽድቁም ያመጣቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |