ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ኢየሩሳሌም ሆይ ወደ ምሥራቅ ተመልከቺ፥ ከእግዚአብሔር የሚመጣልሽንም ደስታ እዪ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ኢየሩሳሌም ወደ ምሥራቅ ተመልከች ከአምላክሽ ከእግዚአብሔር የመጣልሽ ደስታንም እዪ። ምዕራፉን ተመልከት |