ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ከዘላለማዊው እሳት ለብዙ ቀኖች ይመጣባታልና፥ ለብዙ ዘመንም የአጋንንት መኖሪያ ትሆናለችና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 እሳት ከዘለዓለማዊው አምላክ ለረዥም ዘመን ይመጣባታልና ለብዙ ዘመንም የአጋንንት ማደሪያ ትሆናለችና። ምዕራፉን ተመልከት |