ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እነዚህን መከራዎች በእናንተ ላይ ያመጣባችሁ እርሱ ዘላለማዊ ደስታን ከድኅነታችሁ ጋር ያመጣላችኋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ይህን መቅሠፍት ያመጣባችሁ እርሱ ዘለዓለማዊ ደስታን ከድኅነታችሁ ጋር ዳግመኛ ያመጣላችኋል። ምዕራፉን ተመልከት |