ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እኔ በኀዘንና በልቅሶ ሸኝቻችኋለሁና፥ ነገር ግን እግዚአብሔር በደስታና በሐሤት እናንተን መልሶ ለዘለዓለም ለእኔ ይሰጣችኋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከኀዘንና ከልቅሶ ጋር ሸኝቻችኋለሁና፤ ነገር ግን እግዚአብሔር እናንተን በደስታና በሐሤት ለዘለዓለም ይመልስልኛል። ምዕራፉን ተመልከት |