ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ሂዱ ልጆቼ ሂዱ፤ እኔ ምድረ በዳ ሆኜ ተትቻለሁና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ልጆች! መንገዳችሁን ሂዱ፤ መንገዳችሁን ሂዱ፤ እኔ የተፈታች ምድረ በዳ ሁኛለሁና። ምዕራፉን ተመልከት |