ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ይህን ክፉ ነገር ያመጣባችሁ እርሱ ከጠላቶቻችሁ እጅ ያወጣችኋልና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ክፉ ነገርን ያመጣባችሁ እርሱ ከጠላቶቻችሁ እጆች ያወጣችኋልና። ምዕራፉን ተመልከት |