ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የመበለትዋን የተወደዱ ልጆች ነጠቁ፤ ከሴቶች ልጆችዋም ለይተው ብቻዋን አስቀሩአት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የመበለትነቷንም የተወደዱ ልጆች ነጠቁ፤ ከሴቶች ልጆችዋም ለይተው ብቻዋን አስቀሩአት። ምዕራፉን ተመልከት |