ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የማያፍር፥ ባዕድ ቋንቋ የሚናገር፥ ሽማግሌን የማያከብርና ለሕፃን የማይራራ ሕዝብ ከሩቅ አመጣባቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የማያፍርና ቋንቋው ልዩ የሆነ ሕዝብን ከሩቅ አምጥቶባቸዋልና፤ ሽማግሌውን አላከበሩምና፥ ለሕፃናቱም አልራሩምና። ምዕራፉን ተመልከት |