ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የጽዮን ጐረቤቶች ይምጡ፤ ዘላለማዊው ያመጣባቸውን የወንዶች ልጆቼና የሴቶች ልጆቼ መማረክ አስታውሱ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 የጽዮን ስደተኞች ይምጡ፤ ዘለዓለማዊው አምላክ ያመጣባቸውን የወንዶች ልጆችንና የሴቶች ልጆችንም ምርኮ ያስቡ። ምዕራፉን ተመልከት |