ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጌታ አምላካችን በተውት በአባቶቻችን ክፋት ምክንያት ስድብ፥ እርግማንና ቅጣት ሆነን እነሆ እኛ ዛሬ አንተ በበተንኸን በምርኮ ላይ ነን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አቤቱ አምላካችን! እነሆ ዛሬ፦ ከአንተ እንደ ራቁ አባቶቻችን ክፋት ሁሉ ለውርደት፥ ለርግማንና ለፍዳ በበተንኸን ምርኮ ውስጥ ነን።” ምዕራፉን ተመልከት |