ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእስራኤል አምላክ ሁሉን ቻይ ጌታ ሆይ! የእስራኤልን ሙታን፥ በፊትህ የበደሉ ሰዎች የልጆቻቸውን ጸሎታቸውን ስማ፤ የአምላካቸውን የጌታን ቃል አልሰሙም፥ ስለዚህ መቅሰፍቶች ተጣበቁብን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሁሉ ላይ የምትነግሥ የእስራኤል አምላክ አቤቱ! የሙታን የእስራኤልን፥ በፊትህም የበደሉ፥ የአምላካቸውንም ቃል ያልሰሙ የልጆቻቸውን ጸሎት ስማ። ምዕራፉን ተመልከት |