ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ወደ እርሷ የሚወስደውን መንገድ ማንም አያውቀውም፥ ወደ እርሷ ስለሚወስደው መንገድም መገንዘብ የሚችል ማንም የለም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መንገድዋን የሚያውቅ፥ ፍለጋዋንም የሚያስብ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |