ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከጥንት ጀምሮ የታወቁ፥ ቁመታቸው ረጅም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ፥ ግዙፎቹ የተወለዱት እዚያ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከጥንት ጀምሮ ቁመታቸው ረዥም የሆነ፥ ጦርነትንም የሚያውቁ ረዐይት የሚባሉ በዚያ ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |