ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እስራኤል ሆይ እግዚአብሔር ቤት እንዴት ታላቅ ነው! የግዛቱ መጠን እንዴት ሰፊ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 እስራኤል ሆይ! የእግዚአብሔር ቤት እንዴት ታላቅ ነው! ቦታውም እንዴት ሰፊ ነው! ፍጻሜ የለውም፤ መለኪያም የለውም። ምዕራፉን ተመልከት |