ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወጣቶች ብርሃን አይተው በምድር ላይ ኖረዋል፤ የዕውቀትን መንገድ ግን አላወቁም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ታናናሾች ብርሃንን አዩ፤ በምድራቸውም ኖሩ፤ የጥበብን መንገድ ግን አላወቁም። ምዕራፉን ተመልከት |