ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የአሕዛብ ገዢዎች የት አሉ? የምድር አውሬዎች ጌቶችስ የት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የምድረ በዳ አውሬዎችን የገዙ የአሕዛብ አለቆች ወዴት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከት |