ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 3:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥበብ የት እንዳለ፥ ኃይል የት እንዳለ፥ ማስተዋል የት እንዳለ ተማር፤ እንዲሁም የዘመን ርዝመት፥ ሕይወት፥ የዐይን ብርሃንና ሰላም የት እንዳለ እንድታውቅ ተማር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ተማር፥ ጥበብ ከየት ነው? ኀይልስ ከየት ነው? ምክርና ዕውቀትስ ከየት ናቸው? ለብዙ ዘመናት መኖርስ ከየት ነው? የዐይኖች ብርሃንና ሰላም ከየት ናቸው? ምዕራፉን ተመልከት |