ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሆኖም እያንዳንዳችንን ከመጥፎ ልባችን ሐሳብ ለመመለስ የጌታን ፊት አልለመንንም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እያንዳንዳችንም ከክፉ ልባችን መንገድ እንመለስ ዘንድ በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት አልጸለይንም። ምዕራፉን ተመልከት |