ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ድምጹን ባለመስማት ጌታ አምላካችንን ስለበደለን ዝቅ ተደረጉ፥ ክፍም አላሉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወራዶች ሆንን፤ የከበርንም አልሆንም፤ ለቃሉ ሳንታዘዝ አምላካችንን እግዚአብሔርን በድለናልና። ምዕራፉን ተመልከት |