ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አንዳንዱ ሰው የወንድ ልጁን ሥጋ ሌላው ሰው የሴት ልጁን ሥጋ በላ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በዚያ ወራት ሰው የወንዶች ልጆቹንና የሴቶች ልጆቹን ሥጋ በላ። ምዕራፉን ተመልከት |