ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን እንዲጽፍ ባዘዝኸው ቀን፥ በአገልጋይህ በሙሴ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርኸው ነው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በእስራኤል ልጆች ፊት ሕግህን ይጽፍ ዘንድ ባዘዝህባት ዕለት በአገልጋይህ በሙሴ እጅ እንዲህ ስትል እንደ ተናገርህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |