ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ነገር ግን ለጌታ ድምጽ የማትታዘዙ ከሆነ፥ የባቢሎንንም ንጉሥ የማታገለግሉ ከሆነ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔርን ቃል ባትሰሙ፥ ለባቢሎንም ንጉሥ ባትገዙ፥ ምዕራፉን ተመልከት |