ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ አምላካችን ሆይ በፊትህ የምሕረት ጸሎት የምናቀርበው በአባቶቻችንና በንጉሦቻችን በሰሩት የጽድቅ ሥራ አይደለም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አቤቱ አምላካችን በፊትህ ምሕረትን የለመንንህ እንደ አባቶቻችንና ነገሥታቶቻችን ጽድቅ አይደለምና። ምዕራፉን ተመልከት |