ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ጌታ ሆይ ዐይኖችህን ክፈትና እይ፥ በሲኦል የሚገኙ ሙታን፥ መንፈሳቸው ከሥጋቸው የተወሰደባቸው፥ ክብርን ወይም ተገቢውን ነገር ለጌታ አይሰጡም፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “ዐይኖችህን ገልጠህ ተመልከት፤ አቤቱ ነፍሳቸው ከሥጋቸው የተለየች በመቃብር የሚኖሩ ሙታን የሚያከብሩህና የሚያመሰግኑህ አይደሉምና። ምዕራፉን ተመልከት |