ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጌታ ሆይ ጸሎታችንንና ልመናችንን ስማ፤ ስለ ራስህ ስትል አድነን፥ በማረኩን ሰዎች ፊት ሞገስን ስጠን፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ጌታ ሆይ! ልመናችንንና ጸሎታችንን ስማ፤ ስለ ስምህም ስትል አድነን፤ በማረኩንም ሰዎች ፊት ሞገስን እናገኝ ዘንድ ስጠን፤ ምዕራፉን ተመልከት |