ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁንም ሕዝብህን ከግብጽ ምድር በብርቱ እጅ፥ በተአምራትና በድንቅ ነገሮች፥ በታላቅ ኃይልና በተዘረጋ ክንድ ያወጣህ፥ እስከ ዛሬም ድረስ ያለ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ጌታ ሆይ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “አሁንም በጸናች እጅ፥ በተአምርና በድንቅ ሥራ፤ በታላቅ ኀይልና በተዘጋጀች ክንድ ሕዝብህን ከግብፅ ምድር ያወጣህ፥ ዛሬም እንደ ሆነው ለራስህ ታላቅ ስምን ያደረግህ የእስራኤል አምላክ ሆይ! ምዕራፉን ተመልከት |