ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ባሮክ የዚህን መጽሐፍ ቃል ለይሁዳ ንጉሥ ለኢኮንያን ልጅ ለኢዮአቄምና መጽሐፉን ለመስማት ለመጣው ሕዝብ አነበበው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ባሮክ ይህን መጽሐፍ በይሁዳ ንጉሥ በኢዮአቄም ልጅ በኢኮንያን ጆሮና መጽሐፉን ለመስማት ከሕዝቡ ዘንድ ወደ እርሱ በመጣው ሕዝብ ሁሉ ጆሮ፥ ምዕራፉን ተመልከት |