ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ለንጉሦቻችን፥ ለገዢዎቻችን፥ ለካህኖቻችን፥ ለነብዮቻችን፥ ለአባቶቻችን የፊት ኅፍረት ነው፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ለንጉሦቻችንና ለአለቆቻችን፥ ለካህኖቻችንና ለነቢያቶቻችን፥ ለአባቶቻችንም ኀፍረት እንደ ሆነች። ምዕራፉን ተመልከት |