ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ባሮክ 1:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የሂልቅያ ልጅ፥ የሃሳዲያ ልጅ፥ ሴዴቅያ ልጅ፥ ማህሴያ ልጅ፥ የኔሪያ ልጅ ባሮክ በባቢሎን የጻፈው የመጽሐፉ ቃል ይህ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የኬልቅዩ ልጅ የአሳድዩ ልጅ የሴዴቅያስ ልጅ የማሴው ልጅ የኔርዩ ልጅ ባሮክ ወደ ባቢሎን የጻፈው ነገር ይህ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |