ሐዋርያት ሥራ 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በዚያ ጊዜም ታምማ ሞተች፤ ሰዎችም አስከሬኗን ዐጥበው በሰገነት ላይ ባለው ክፍል አስቀመጡት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በዚያን ጊዜ እርስዋ ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት ላይ ባለው ክፍል ውስጥ አኖርዋት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ያንጊዜም ታማ ሞተችና በድንዋን አጥበው በሰገነት አስተኙአት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በዚያም ወራት ታመመችና ሞተች፤ አጥበውም በሰገነት አኖሩአት። ምዕራፉን ተመልከት |