ሐዋርያት ሥራ 9:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከብዙ ቀንም በኋላ፣ አይሁድ ሳውልን ለመግደል አሤሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከብዙ ቀን በኋላ አይሁድ ሳውልን ለመግደል ተማከሩ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከብዙ ቀንም በኋላ አይሁድ ሳውልን ይገድሉት ዘንድ ተማከሩ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ብዙ ቀንም ሲሞላ አይሁድ ሊገድሉት ተማከሩ፤ ምዕራፉን ተመልከት |