ሐዋርያት ሥራ 27:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በሦስተኛውም ቀን፣ የመርከቧን ሸራ ማውጫና ማውረጃ መሣሪያ በገዛ እጃቸው ነቃቅለው ወደ ባሕር ጣሉት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በሦስተኛውም ቀን ለመርከቡ የሚያገለግሉትን ዕቃዎች በገዛ እጃቸው እየወረወሩ ጣሉ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 በሦስተኛውም ቀን በመርከብ ያለውን ሁሉ በእጃችን እያነሣን በባሕር ላይ ጣልን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 በሦስተኛውም ቀን የመርከቡን ዕቃ በእጃችን ወረወርን። ምዕራፉን ተመልከት |