ሐዋርያት ሥራ 24:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 አሁንም ለተከሰስሁበት ነገር ማስረጃ ሊያቀርቡልህ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 አሁን ላቀረቡብኝ ክስ ሁሉ ምንም ማስረጃ ሊያቀርቡልህ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በሚከስሱኝ ሁሉ በፊትህ ማስረጃ ማቅረብ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 አሁንም ስለሚከሱኝ ያስረዱህ ዘንድ አይችሉም። ምዕራፉን ተመልከት |