ሐዋርያት ሥራ 21:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በዚያም ወደ ፊንቄ የሚሄድ መርከብ ስላገኘን፣ ተሳፍረን ጕዟችንን ቀጠልን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እዚያም ወደ ፊንቄ አገር የምትሄድ መርከብ አገኘንና በእርስዋ ተሳፍረን፤ ጒዞአችንን ቀጠልን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ወደ ፊንቄም የሚያልፍ መርከብ አግኝተን በዚያ ላይ ተሳፍረን ሄድን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ፊንቄም የሚሻገር መርከብ አግኝተን ገባንና ተነሣን። ምዕራፉን ተመልከት |