ሐዋርያት ሥራ 21:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ወደ ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ምእመናን በደስታ ተቀበሉን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜም ወንድሞቻችን በደስታ ተቀበሉን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ወደ ኢየሩሳሌም በደረስን ጊዜ ወንድሞች በደስታ ተቀበሉን። ምዕራፉን ተመልከት |