ሐዋርያት ሥራ 20:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እነዚህም ሰዎች ወደ ፊት ቀድመውን በጢሮአዳ ጠበቁን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እነርሱ ቀድመውን ሄደው በጢሮአዳ ቈዩን። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነርሱም ቀድመውን ሄደው በጢሮአስ ቆዩን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 እነዚህም ወደ ፊታችን አልፈው በጢሮአዳ ቆዩን። ምዕራፉን ተመልከት |