ሐዋርያት ሥራ 20:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ሁሉም እጅግ አለቀሱ፤ ጳውሎስንም አንገቱን አቅፈው ይስሙት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ሁሉም እጅግ አለቀሱ፤ ጳውሎስንም ዐንገቱን ዐቅፈው ሳሙት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ሁሉም አለቀሱና ጳውሎስን ዐቅፈው ሳሙት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ሁሉም እጅግ አለቀሱ፤ ጳውሎስንም አንገቱን አቅፈው ሳሙት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ሁሉም እጅግ አለቀሱ፥ ጳውሎስንም አንገቱን አቅፈው ይስሙት ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከት |