ሐዋርያት ሥራ 20:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ተጽናኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰዎችም ያን ጐበዝ ሕያው ሆኖ ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሰዎቹም የዳነውን ወጣት ወደ ቤት ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ደስ አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ። ምዕራፉን ተመልከት |