ሐዋርያት ሥራ 19:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 በዚህ ጊዜ፣ ስለ ጌታ መንገድ ታላቅ ሁከት ተፈጠረ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በዚያን ጊዜ በጌታ መንገድ ምክንያት በኤፌሶን ታላቅ ሁከት ተነሣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በዚያም ወራት ስለዚህ ትምህርት ብዙ ሁከት ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በዚያም ጊዜ ስለዚህ መንገድ ብዙ ሁከት ሆነ። ምዕራፉን ተመልከት |