Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ሐዋርያት ሥራ 17:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 እንዲሁም ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጣ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 በዚህ ጊዜ ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጥቶ ሄደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 ከዚህ በኋላ ጳውሎስ ከጉባኤው ወጥቶ ሄደ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ጳው​ሎ​ስም ከመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ወጥቶ ሄደ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 እንዲሁም ጳውሎስ ከመካከላቸው ወጣ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ሐዋርያት ሥራ 17:33
2 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የሙታንንም ትንሣኤ በሰሙ ጊዜ እኩሌቶቹ አፌዙበት፤ እኩሌቶቹ ግን “ስለዚህ ነገር ሁለተኛ እንሰማሃለን፤” አሉት።


አንዳንዶች ወንዶች ግን ተባብረው አመኑ፤ ከእነርሱ ደግሞ በአርዮስፋጎስ ያለው የፍርድ ቤት ፈራጅ ዲዮናስዮስ ደማሪስ የሚሉአትም አንዲት ሴት ሌሎችም ከእነርሱ ጋር ነበሩ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች