2 ሳሙኤል 3:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ንጉሡም ለአበኔር ይህን የኀዘን እንጉርጉሮ ተቀኘ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ንጉሡም ለአበኔር ይህን የሐዘን እንጕርጕሮ ተቀኘ፤ “አበኔር እንደ ሞኝ ሰው ይሙት? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዳዊትም ለአበኔር ሐዘኑን በቅኔ ሲገልጥ እንዲህ አለ፦ “አበኔር እንደ ሞኝ ሰው ይሙትን? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ንጉሡም ለአበኔር አለቀሰለት፤ እንዲህም አለ፦ “አበኔር ሰነፍ እንደሚሞት ይሞታልን? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 አበኔር ሰነፍ እንደሚሞት ይሞታልን? ምዕራፉን ተመልከት |